
Function of Kidney disease
- Our kidneys filter up to 200 liters of blood daily
- Our kidneys eliminate via the urine poisonous nitrogenous waste products, excess quantities of salt and water
- The kidneys are essential for maintaining normal blood pressure
- The kidneys also maintain the balance of calcium and phosphate metabolism
- The kidneys are essential for red blood cell production
- በየቀኑ 20 ባሊ (200 ሊትር) ውሃ ያጣራል
- ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ያስወግዳል
- የደም ግፊትን ይቆጣጠራል
- የሰውነታችንን የጨው መጠን ይቆጣጠራል
- በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ካልሲየም እና ፎስፌት በመቆጣጠር
- የአጥንታችን ጤንነት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል
- የቀይ የደም ሴል መራባትን ይቆጣጠራል
የኩላሊት ተግባር