
How to prevent Kidney disease
Key preventative measures have been defined and proven successful in protecting against both renal and cardiovascular disease, such as:
- Reduction of high blood pressure the lower the blood pressure, the slower the GFR decline
- Specific medications to reduce proteinuria as well as lower blood pressure—ACE inhibitors/ARBs
- Reduce salt intake to lower blood pressure (Health diet)
- Control of glucose, blood lipids and anemia
- Smoking cessation
- Increased physical activity
- Control of body weight
- Health fluid intake
- Check your kidneys, if you have one of the risk factors
- Do not take OTC pills eg. Anti-pain like NSAID
የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል
ዋና ዋናዎቹ የመከላከያ መንገዶች የተለያዩ ሲሆኑ እነዚህም የኩላሊትና ተያያዥነት ያለውን የልብና የደም ስር ህመሞች በመከላከል በኩል ውጤታማነታቸው የተረጋገጠ ነው፡፡
- የደም ግፊትን ማስተካከል፡- የተስተካከለ የደም ግፊት የኩላሊትንድክመት ይከለከላል/ይዘገያል
- የሽንት ፕሮቲንን መቀነስ (የደም ግፊትንና የሽንት ፕሮቲን የሚቀንሱ መድሃኒቶች በመጠቀም)
- በምግብ ላይ ጨው መቀነስ
- ስኳርንና ቅባትን (ኮሊስትሮል) ማስተካከል
- ሲጋራ አለማጨስ
- ስፖርት መስራት
- የሰውነት ክብደትን ማስተካከል